Amharic - Overview

Skip listen and sharing tools

If this page does not display correctly, download a copy instead: About Consumer Affairs Victoria - Amharic (PDF, 178KB).

እንደምናደርግ

በቪክቶሪያ የደንበኛ ጉዳይ የአስተዳደር ደንበኛ ጉዳይ ተቆጣጣሪ ነው። ቪክቶሪያውያን ሃላፊነት እንዲሰማቸውና ለነጋዴዎችና ሸማቾች እንዲያውቁ ለመርዳት የእኛ ዓላማ ይሆናል።

ይህንን ለማድረግ እኛ:

  • በሸማች ህግ እና በኢንዱስትሪ ስነ ምግባር ያለውን ሁኔታ መገምገምና ለአስተዳደር መንግሥት ምክር መስጠት።
  • ሸማቾች፣ ተከራዮች፣ ነጋዴዎች እና የንብረት ባለቤቶች ስለሚኖራቸው መብቶች፣ ሃላፊነቶች እና የህግ ለውጦች መምከርና ማስተማር።
  • ለሥራዎችና ንግዶች ፈቃድ በማውጣት እንዲመዘገቡ ማድረግ።
  • በሸማቾችና በነጋዴዎች፤ በተከራዮችና በባለንብረቶች መካከል ለሚከሰት ክርክር የእርቅ ድርድር ማቅረብ።
  • በሸማች ህጎች ላይ ቅሬታ ስለመቅረቡ ማረጋገጥና ማስገደድ።

በነጻና ተጽእኖ የሌለበት መረጃና ምክር እንደሚከተለው እናቀርባለን:

  • ስለ ህንጻ ሥራና እድሳት
  • ስለ ንግድ ፈቃድ ማውጣትና መቆጣጠር
  • ስለ ንግድ ሥራ ስሞች
  • ስለ ንብረት መግዛትና መሸጥ
  • ስለ ተባባሪነት
  • ስለ ገንዘብ እርዳታ ማሰባሰብ
  • ስለ ህጋዊ ማሕበራት ማድረግ
  • ስለ ሽርክነት ለሚሰራ የተወሰነ
  • ስለ እዳን ማቆጣጠር
  • ስለ ሞተር መኪናዎች
  • ስለ ራስ የሆነ ንግድ ድርጅቶች
  • ስለ ምርት ውጤት ደህንነት
  • ስለመከራየት
  • ስለ ጡረተኛ መኖሪያ ሰፈሮች
  • ስለ ተንኮለኞች
  • ስለ እቃ ሸመታና ንግድ ሥራ.

እኛን ለማነጋገር

ለአስተርጓሚ አገልግሎት

Interpreter service logoበስልክ 131 450 ደውሎ የርስዎን ቋንቋ ስም መጥራት። ከዚያም አስተርጓሜ በቁጥር 1300 55 81 81 እንዲደውል መጠየቅ።

9:00 am to 5:00 pm, Monday to Friday (except public holidays).


ለበለጠ መረጃ